ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ 

ማርያም

በመላው አለም ያላችሁ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ፣ የአጼ ዘርዓያዕቆብ እመቤት ፣ ስውሯ ጽላት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ያደረግችላችሁን ታአምር ለአለም በቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብር መስክሩ።

በኢትዮጵያ ፣በአፍሪካ፣በአውሮፖ ፣ በአሜሪካ ፣ በአውስትራሊያ ፣ በእስያ እና በላቲን አሜሪካ የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን እና ምዕመናት
እሁድ ግንቦት 13 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ከስድስት በላይ ሚዲያዎች በጥምረት በሚያስተላልፉት ልዮ የቀጥታ ስርጭት መንፈሳዊ መርሐግብር ላይ ይሳተፉ ፤ ይከታተሉ!

ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ እና በቀጣይ ከዋናው ህንጻ ቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ ሊሰሩ የታሰቡ የልማት ስራዎችን #በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ_በ1603 ላይ አልያም #ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ
የሂሳብ ቁጥር፡ 1000033548625 swift Code: CBETETAA ላይ ስጦታዎን ያበርክቱ!

ለበለጠ መረጃ

0911120485  |  0939111115  |  0911435825  |  0911109551  |  0911426124  |  0911416060

የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን የፊታችን ግንቦት 20 እና 21 ቀን 2015 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ትመረቃለች።